የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት Post published: August 24, 2026 Post category:በዓል / ኢትዮጵያ AMN – ነሐሴ 18/2018 ዓ.ም. ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ፤ እንኳን ለ1 ሺህ 501ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉን ስናከብር እንደከዚህ ቀደሙ የተቸገሩ ወገኖችን በመርዳት፤ ለሌላቸው በማካፈል፣ የታረዙትን በማልበስ፣ የታመሙትን በመጠየቅ እንዲሆን እመኛለሁ። በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ – ኢድ ሙባረክ! 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የምክር ቤቱ አባላት ቀዳሚ ትኩረት መልካም አስተዳደርን የሚያዘምን ፤ የሃገሪቱን ኢኮኖሚ ይበልጥ ከፍ የሚያደርግ፤ የኑሮ ዉድነትን የሚገራ እና ሰላምና ደህንነት የሚያጸና መሆን ይገባዋል፡፡ – ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀስላሴ October 6, 2026 አዋሽ ባንክ “ለላቀ የደንበኞች አገልግሎት እንተጋለን” በሚል መሪ ሀሳብ የደንበኞች ሳምንትን እያከበረ ነው February 17, 2025 ኢትዮ ቴሌኮም ሰባት አዳዲስ የዲጅታል አገልግሎቶችን ለመስጠት የሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎችን ይፋ አደረገ February 26, 2025
የምክር ቤቱ አባላት ቀዳሚ ትኩረት መልካም አስተዳደርን የሚያዘምን ፤ የሃገሪቱን ኢኮኖሚ ይበልጥ ከፍ የሚያደርግ፤ የኑሮ ዉድነትን የሚገራ እና ሰላምና ደህንነት የሚያጸና መሆን ይገባዋል፡፡ – ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀስላሴ October 6, 2026