ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ( ዶ/ር) ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ተወያዩ

AMN – መስከረም 3/2019 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ( ዶ/ር) ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ተወያይተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ( ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልዕክት ከብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ዉይይት አድርገናል ብለዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review