ኢትዮጵያን ማበልፀግ የትውልዶች ሁሉ ህልም ወይም ምኞት ሆኖ የቆየ ነበር- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Post published:October 11, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN -ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም ኢትዮጵያን ማበልፀግ የትውልዶች ሁሉ ህልም ወይም ምኞት ሆኖ የቆየ እንደነበር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው፣ ብልፅግና ህብረ ብሔራዊ አንድነትን በማጎልበት እና በማፅናት የኢትዮጵያን ብልፅግና ማረጋገጥ እንደሚቻል መንገዱን በተግባር እያሳዬ ያለ ፓርቲ ነው ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ፕሬዝደንት ታየ አፅቀስላሴ የተገኙበት ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ምርታማነት ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው February 12, 2025 ጀርመን ኢትዮጵያ ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ለምታደርጋቸው ተግባራት ተገቢውን ሁሉ ድጋፍ ታደርጋለች- አምባሳደር ጀን ሄንፊልድ October 21, 2024 የአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ ከጥቅምት 5 እስከ 7 በአዲስ አበባ ይካሄዳል October 10, 2024