ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ Post published:October 17, 2024 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN – ጥቅምት 07/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና (ዶ/ር) ጋር መወያየታቸውን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ “ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር በምግብ ዋስትና ፕሮጄክቶቻችን እና ጥረቶቻችን ላይ ስላለው ሰፊ ትብብር ዛሬ ጠዋት ከጓደኛዬ አኪንዉሚ አድሲና ጋር ተወያይተናል” ብለዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ሠራዊቱ እየወሰደ ባለው የተቀናጀ እርምጃ የአካባቢው ሠላም አስተማማኝ መሆኑ ተገለፀ January 16, 2025 ከአፍሪካ የዲፕሎማሲ ማዕከልነት ወደ ስትራቴጂካዊ የዓለም አቀፍ ተጽዕኖ ፈጣሪነት አየተጓዘች ያለችዉ – ኢትዮጵያ February 26, 2026 ፕሮጀክቶችን ከመጀመር ባለፈ በጥራትና በፍጥነት አጠናቆ ለሚፈለገው ዓላማ ማዋል ከመቼውም ጊዜ በላይ ባህል እየሆነ መምጣቱን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ August 3, 2025
ፕሮጀክቶችን ከመጀመር ባለፈ በጥራትና በፍጥነት አጠናቆ ለሚፈለገው ዓላማ ማዋል ከመቼውም ጊዜ በላይ ባህል እየሆነ መምጣቱን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ August 3, 2025