ፊል ፎደንን በቀይ ካርድ ያጣው ማንችስተር ሲቲ ማንችስተር ዩናይትድን አሸነፈ

You are currently viewing ፊል ፎደንን በቀይ ካርድ ያጣው ማንችስተር ሲቲ ማንችስተር ዩናይትድን አሸነፈ

AMN-መስከረም 3/2019 ዓ.ም

199ኛው የማንችስተር ደርቢ በማንችስተር ሲቲ አሸናፊነት ተጠናቋል።

በኦልድትራፎርድ በተደረገው ጨዋታ ኧርሊንግ ሃላንድ የሲቲን ወሳኝ ድል ያሳካች ግብ አስቆጥሯል።

በጨዋታው ፊል ፎደን ቡርኖ ፈርናንዴዝ ላይ በሰራው ጥፋት 24ኛው ደቂቃ ላይ በሰራው ጥፋት በቀጥታ ቀይ ካርድ ቢወጣም ሲቲን ከማሸነፍ አላገደውም።

የጨዋታውን አብዛኛው ክፍለ ጊዜ በቁጥር በልጦ የተጫወተው ማንችስተር ዩናይትድ ዕድሉን አልተጠቀመም።

በሸዋንግዛው ግርማ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review