ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአቡ ዳቢው አልጋ ወራሽ ጋር ተወያዩ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአቡ ዳቢው አልጋ ወራሽ ጋር ተወያዩ

AMN – መስከረም 2 ቀን 2019 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ18ኛው የብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን ከአቡ ዳቢ አልጋ ወራሽ ከልዑል ሼህ ኻሊድ ቢን ሙሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ጋር ውይይት አድርገናል ሲሉ በማህበበራዊ የትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት ገልፀዋል ።

በቆይታችንም በዋና ዋና የብሪክስ ቅድመ-አጀንዳዎች እና በኢትዮጵያና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መካከል ያለውን ሁለገብ ትብብር የበለጠ በሚያጠናክሩ ሂደቶች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል ብለዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review