7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በአዲስ አበባ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች እየተካሄደ ነው

You are currently viewing 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በአዲስ አበባ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች እየተካሄደ ነው

AMN – ግንቦት 24/2018 ዓ.ም

በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ሁሉም የምርጫ ክልሎች ዜጎች ድምጽ መስጠት ጀምረዋል፡፡

ሕዝቡ ከማለዳ ጀምሮ በመውጣት በምርጫው ተሳትፎ እያደረገ ሲሆን፤ የድምጽ መስጠት ሒደቱ የምርጫ ታዛቢዎች በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል፡፡

ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ከ54 ሚሊየን በላይ መራጮች፣ 42 የፖለቲካ ፓርቲዎች፤ 10 ሺህ 438 የፖለቲካ ፓርቲ እጩዎች እንዲሁም 80 የግል እጩዎች ቀርበዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review