ከየምርጫ ጣቢያዎች የተሰበሰቡ ውጤቶችን በየምርጫ ክልሉ የማዳመር ስራ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

AMN – ግንቦት 26/2018 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።

ቀደም ብለው በምርጫ ክልሎች የማዳመር ተግባር የጨረሱ ደግሞ ወደ ማዕከል ጉዞ መጀመራቸውን ወ/ሮ ሜላትወርቅ አስገንዝበዋል።

7ኛው የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ ድምፅ መስጠት ከተጠናቀቀ በኃላ በህጉና አሰራሩ መሰረት የድምፅ ቆጠራና የማዳመር ስራዎች በተገቢው ሁኔታ እየተካሄዱ እንደሚገኙ ወ/ሮ ሜላትወርቅ አስታውቀዋል።

በይታያል አጥናፉ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review