ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአዘርባጃን ብሔራዊ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ጋር በስልክ ተወያዩ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአዘርባጃን ብሔራዊ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ጋር በስልክ ተወያዩ

AMN- ሐምሌ 22/2018 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአዘርባጃን ሪፐብሊክ ብሔራዊ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሳሂባ ጋፋሮቫ ጋር በስልክ ውይይት ማካሄዳቸውን ገለጹ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፤ ከአፈ ጉባኤ ሳሂባ ጋፋሮቫ ጋር ስትራቴጂካዊ አጋርነታችንን እና የጋራ እድገታችንን ይበልጥ በሚያሳድጉ ጉዳዮች ዙሪያ ፍሬያማና ውጤታማ ውይይት በስልክ አካሂደናል ብለዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review