AMN ሰኔ 10/2018 ዓ.ም

723 የምርጫ ክልል ውጤቶች በቦርዱ መጽደቃቸዉን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።

ቦርዱ አጠቃላይ የምርጫ ውጤት የማረጋገጥና ኦዲት የማድረግ ስራን በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጠ ይገኛል።

ጋዜጣዊ መግለጫውን እየሰጡ ያሉት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ፤ በአጠቃላይ ካሉት 1ሺህ 139 የምርጫ ክልሎች መካከል 723 የምርጫ ክልል ውጤቶች በቦርዱ ፀድቀዋል ብለዋል።
በንጉሱ በቃሉ