
1. ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) – የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
2. አዲሱ አረጋ (ዶ/ር) – የግብርና ሚኒስትር
3. ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) – የገንዘብ ሚኒስትር
4. መሃመድ እድሪስ – የመከላከያ ሚኒስትር
5. ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) – የትምህርት ሚኒስትር
6. ሃና አርአያሥላሴ – የፍትሕ ሚኒስትር
7. ያስሚን ወሃብረቢ – የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
8. ፍስሃ ይታገሱ (ዶ/ር) – የኢንዱስትሪ ሚኒስትር
9. ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) – የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር
10. መቅደስ ዳባ (ዶ/ር) – የጤና ሚኒስትር
11. አወሉ አብዲ- የሥራና ክህሎት ሚኒስትር
12. አይናለም ንጉሴ – የገቢዎች ሚኒስትር
13. በረከት ፍስሃጽዮን – የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር
14. ሰላማዊት ካሳ- የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር
15. ዓለምጸሃይ ጳውሎስ – የማዕድን ሚኒስትር
16. ሳዳት ነሻ – የሎጂስቲክስ ሚኒስትር
17. ሻዊት ሻንካ – የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር
18. ሙሳ አደም – የሰላም ሚኒስትር
19. ፍሬሕይወት ታምሩ – የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
20. መሃመድ አብዱራሃማን (ኢ/ር) – የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር
21. ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) – የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር
22. አክሊሉ ታደሰ (ዶ/ር) – የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር