ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ጂኦፓርክ በዩኔስኮ አስመዘገበች

You are currently viewing ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ጂኦፓርክ በዩኔስኮ አስመዘገበች

AMN- ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም

ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ጂኦፓርክ በዩኔስኮ ማስመዝገቧን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የስምጥ ሸለቆ ጂኦፓርክ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ)፣ የዓለም ጂኦፓርኮች ዝርዝር ውስጥ በመካተት ዓለም አቀፍ እውቅና አግኝቷል።

ይህ ስኬት የኢትዮጵያን የተፈጥሮ ሀብት፣ ልዩ የጂኦሎጂ ቅርስና የቱሪዝም መስህቦች ለዓለም የሚያስተዋውቅ ከፍተኛ ብሔራዊ ድል መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review