ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከቦትስዋናው ፕሬዝዳንት ዱማ ጌዲዮን ቦኮ ጋር ተወያዩ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከቦትስዋናው ፕሬዝዳንት ዱማ ጌዲዮን ቦኮ ጋር ተወያዩ

AMN ህዳር 2/2019

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልእክት በCOP31 የመሪዎች ጉባኤ ወቅት ከቦትስዋናው ፕሬዝዳንት ዱማ ጌዲዮን ቦኮ ጋር ተወያይተናል ብለዋል፡፡

በውይይታችንም ሁለቱ ሀገሮች የተጋረጡባቸውን የጋራ የአየር ንብረት ለውጥ ተግዳሮቶችና እየወሰድናቸው ያሉትን ምላሾች ጨምሮ በCOP32 ላይ ትብብራችንን ለማጠናከር፣ ጠንካራ የአፍሪካ አየር ንብረት አጀንዳን ወደፊት ማስቀጠል እንዲሁም በሌሎች ሰፊ የሁለትዮሽ ትብብር መስኮች ላይ መክረናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)መልእክት አስተላልፈዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review