ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቶዮ ሶላር ኢነርጂ ምዕራፍ ሁለትን፣ የኦሪጂን እና የሉሚንቴክ የሶላር ፋብሪካዎችን እና የኤች.ዜድ ጋዝ ማምረቻ ፋብሪካን መረቁ
አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
የምዕራብ ዕዝ ኮር ሠላም ባልተቀበለው ፅንፈኛ ላይ አሥፈላጊውን እርምጃ እየወሰደ መሆኑን አስታወቀ Post published:January 20, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር
መንግሥት ጎንደር በታሪኳ ልክ የዕድገት መሻቷን እንድታሳካ አበክሮ እየሠራ ነው- ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ Post published:January 19, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/ኢትዮጵያ
ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ከጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ Post published:January 19, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/ኢትዮጵያ
በከተራ እና በጥምቀት በዓላት አከባበር ወቅት በከተማዋ የለሙ አረንጓዴ ቦታዎች ላይ ጉዳት እንዳይደርስባቸው ጥንቃቄ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ Post published:January 17, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/ማኅበራዊ/አዲስ አበባ
ከታጠቁ ሐይሎች ጋር መንግስት ያደረገው ስምምነት ሕብረተሰቡ ሰላማዊ ሕይወት እንዲመራ አስችሏል -የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Post published:January 17, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/ኢትዮጵያ
የጥምቀት በዓል ኃይማኖታዊና ትውፊታዊ እሴቱን ጠብቆ በድምቀት እንዲከበር ወጣቶች ሚናቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ Post published:January 17, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ
የሰላም አማራጭን የመረጡ ቡድኖች በሀገረ መንግስት ግንባታ ስራዎች ላይ በንቃት እንዲሳተፉ አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል-መንግስት Post published:January 17, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/ኢትዮጵያ
የ2017 ዓ.ም 2ኛው ዙር እጩ የሰላም ሰራዊት አባላት ተመረቁ Post published:January 17, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/አዲስ አበባ
አዲስ ያስገባናቸው ድሮኖች ከከተማ ፀጥታ ቁጥጥር ባሻገር የቦርደር ሴኪዩሪቲን የኮንትሮባንድና ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን በቀላሉ መቆጣጠር የምንችልበትን ዕድል ይፈጥራሉ – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል Post published:January 17, 2025 Post category:መልካም አስተዳደር/አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ