አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
የአዲስ አበባ የኮሪደር እና የወንዝ ዳር ልማቶች ለመዲናዋ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ የከፈቱ መሆናቸዉን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ Post published:August 9, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/ልማት/አዲስ አበባ
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ መዲናዋን የሚመጥን ተወዳዳሪና ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ ለመሆን የጀመረዉን ስራ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ Post published:August 8, 2025 Post category:አዲስ አበባ
ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችን የሚስተዋውቅ ኤክስፖ በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚካሄድ ተገለፀ Post published:August 8, 2025 Post category:ቴክኖሎጂ/አዲስ አበባ
ያለፈው የ2017 በጀት ዓመት አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ አመርቂ ስራዎች ያከናወነበት እና እምርታዊ ውጤቶችን ያስመዘገበበት መሆኑን ዋና ሥራ አስፈፃሚው አቶ ካሳሁን ጎንፋ ገለጹ Post published:August 7, 2025 Post category:አዲስ አበባ
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የ2017 በጀት አመት የስራ አፈፃፀም ግምገማና የ2018 በጀት አመት ዕቅድ ዉይይት እያካሄደ ነዉ Post published:August 7, 2025 Post category:EDITOR'S PICK/አዲስ አበባ