አዲስ ታለንት ሾው አዲስ አበባ የጥበብ ከተማ እንድትሆን የድርሻዉን እየተወጣ ነዉ ሲሉ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሳው (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ኢትዮጵያ እና ላይቤሪያ ያደረጓቸዉ ስምምነቶች ለወደፊት ትብብር እንደ ስትራቴጂካዊ መሠረት እና ተግባራዊ ፍኖተ-ካርታ የሚያገለግሉ ናቸዉ Post published:April 16, 2026 Post category:አፍሪካ/ዲፕሎማሲ