AMN ነሐሴ 29/2018 የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ጠቅላላ ጉባኤ፤ የአፍሪካን እውነተኛና ትክክለኛ መልክዓ-ምድራዊ ስፋት የሚያሳይ አዲስ የዓለም ካርታ በይፋ አጽድቋል። ይህ ታሪካዊ ውሳኔ የተላለፈው በአፍሪካ ህብረት ስም በቶጎ አቅራቢነት የቀረበውን...
ተቋማት ለሳይበር ደህንነት አዋጁ ትግበራ አስፈላጊውን የቅድመ ዝግጅት ስራ እንዲያጠናቅቁ ተጠየቀ
AMN – ነሐሴ 1/2018 ዓ.ም የቁልፍ መሰረተ ልማቶች የሳይበር ደህንነት አዋጅ ቁጥር 1426/2018 ተግባራዊ ለማድረግ፣ የቁልፍ መሰረተ ልማት ባለቤት የሆኑ ተቋማት በአንድ አመት የሽግግር ጊዜ ውስጥ አስፈላጊውን የቅድመ ዝግጅት ስራዎች...
በኢትዮጵያ ላፕቶፕና አይፓድን ለማምረት የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ ይገኛል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
AMN – ሰኔ 14/2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂው ዘርፍ የዳታ ሉዓላዊነትን ከማረጋገጥ ባለፈ፣ በሀገር ውስጥ የሃርድዌር ምርቶችን በማምረት ወደ ሙሉ የቴክኖሎጂ ሉዓላዊነት ለመሸጋገር የሚያስችል ታሪካዊ መሰረት እየጣለች መሆኗን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
ስካይዊን ኤሮኖቲክስ ኢንዱስትሪ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የድሮን ቴክኖሎጂ ምርቶችን አጠናክሮ ይቀጥላል
AMN ጥቅምት 4/2018 ስካይዊን ኤሮኖቲክስ ኢንደስትሪ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የድሮን ቴክኖሎጂ ምርቶችን አጠናክሮ መቀጠሉን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ። ስካይዊን ኤሮኖቲክስ ኢንዱስትሪ በሀገር ውስጥ ማምረት የጀመራቸውን ድሮኖች ምርት በማስፋት የድሮን...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኒውክለር ኃይል ኮሚሽን እንዲቋቋም ውሳኔ አስተላለፈ
AMN – ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 49ኛ መደበኛ ስብሰባ የኒውክለር ኮሚሽን እንዲቋቋም ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ ምክር ቤቱ በስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የተወያየ ሲሆን፤ የኢትዮጵያ ኒውክለር ኃይል ኮሚሽን ማቋቋሚያ...
ኢትዮጵያ የምትሳተፍበት 45ኛው የገልፍ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ መካሄድ ጀምሯል
AMN – ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም 45ኛው የገልፍ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ (ጂአይቴክስ) በዱባይ ዓለም አቀፍ የንግድ ማዕከል ተጀምሯል። የአውደ ርዕዩ “የዳታ ማዕከላት በነገ ዲጂታል መሰረተ ልማቶች ግንባታ ውስጥ ያላቸው ቁልፍ...