ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ጋር ተወያዩ Post published:February 16, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN – የካቲት 9/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ38ኛው የህብረቱ መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይታቸውን አስመልክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኤክስ ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት፣ የታደሰ ወዳጅነት ዘላቂ የሆነ እንክብካቤ ይፈልጋል ብለዋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በ2017 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከወጪ ንግድ ከ1.5 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል፡-ካሳሁን ጎፌ October 24, 2024 ለተሻለ ነገ መሰረት የጣለው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ August 29, 2026 የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በአድዋ ድል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኖሩ። December 17, 2025