ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሃኖይ እየተገነባ የሚገኘውን ትልቅ የዘመነ ከተማ (የስማርት ሲቲ) ፕሮጀክት ጎብኝተዋል። Post published:April 16, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ልማት / ኢትዮጵያ ይኽም ለኢትዮጵያ የከተማ ልማት ሥራ የሚሆን ተመክሮ የመቅሰም ተግባር አካል ነው። ጉብኝቱ አለምአቀፍ ምርጥ ተመክሮዎችን በመቀመር በመላው ሀገራችን እየተካሄዱ ያሉ የዘመናዊ ከተማ ፕሮጀክቶችን ለማላቅ የሚደረግ ፍላጎትና ጥረትን ያሳያል።- የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አቶ አደም ፋራህ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቸን ሃይ ጋር ተወያዩ December 23, 2024 በአዲስ አበባ የተሰሩ እና እየተሰሩ ያሉ ሰው ተኮር ስራዎች የሚደነቁ ናቸው-የምክር ቤት አባላት March 20, 2025 በመዲናዋ አዲስ ምልምል የሰላም ሰራዊት አባላት እየተመረቁ ይገኛሉ September 1, 2025