ብልፅግና ፓርቲ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ Post published:April 19, 2025 Post category:ማኅበራዊ AMN-ሚያዝያ 11/2017 ዓ.ም ብልፅግና ፓርቲ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፥ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ በዓሉ የሰላም፣ የመተሳሰብ፣ የመረዳዳት፣ የአብሮነት፣ የፍቅርና የይቅርታ እንዲሆንም ተመኝቷል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የእውቀት ደጅ እንቅፋቶች December 30, 2024 የየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በተለያዩ የጤና ሳይንስ እና ህክምና ዘርፎች ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ 186 ተማሪዎችን አስመረቀ። March 22, 2025 በሰሙነ ህማማት በመላው ዓለም በሚገኙ ክርስትያኖች ዘንድ በስፋት ከሚታዩ መንፈሳዊ ፊልሞች ውስጥ አንዱ “Jesus” (ኢየሱስ) ነው። April 18, 2025
የየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በተለያዩ የጤና ሳይንስ እና ህክምና ዘርፎች ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ 186 ተማሪዎችን አስመረቀ። March 22, 2025