ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከልዑክ ቡድናቸው ጋር ጣልያን ሮም ገቡ Post published:May 26, 2025 Post category:EDITOR'S PICK AMN-ግንቦት 18 /2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከልዑክ ቡድናቸው ጋር ጣልያን ሮም ገብተዋል። በቆይታቸውም ከጠቅላይ ሚኒስትር ጂዮርጂያ ሜሎኒ ጋር ውይይት እንደሚያደርጉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአዲስ አበባ ከተማና ጋምቤላ ክልል ምክር ቤቶች ልምድ ተለዋወጡ April 11, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ገለጹ May 23, 2025 ኤ ኤም ኤን የከተማው ሕዝብ ድምፅ እንዲሆን እንፈልጋለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ July 17, 2024