ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጤና ባለሙያዎች ጋር ተወያዩ Post published:June 21, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / መልካም አስተዳደር AMN-ሰኔ 14/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጤና ባለሙያዎች ጋር መወያየታቸውን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፣ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር የምናደርገውን ውይይት በመቀጠል ዛሬ ከጤና ባለሞያዎች ጋር ውይይት አድርገናል ብለዋል። በውይይቱም እድሎችን እና በጎ ርምጃዎችን ብሎም ክፍተቶችን እና ተግዳሮቶችን መዳሰሳቸውንም ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በለውጡ 7 ዓመታት ብዙ ተግዳሮቶች የታለፉበት እና በርካታ ስኬቶች የተመዘገቡበት ነው- ከንቲባ አዳነች አቤቤ April 4, 2025 በውጤት የታጀበው የበጀት ዕድገት July 5, 2025 አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ለብልፅግና ፓርቲ 2ኛ ጠቅላላ ጉባዔ መሳካት ላበረከተው አስተዋፅዖ ዕውቅና ተሰጠው March 16, 2025