ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሹመቶች ሰጥተዋል

AMN – መስከረም 28/2019 ዓ.ም

በተጨማሪም በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሚከተሉትን ሹመቶች ሰጥተዋል፦

1) አቶ አደም ፋራህ በም/ጠ/ሚ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርአት ግንባታ አስተባባሪ

2) አምባሳደር በትረ መንግስቱ የጠ/ሚ ፅ/ቤት ሃላፊና የካብኔ ጉዳዮች ሚኒስትር

3) ወ/ሮ እናትአለም መለስ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልገ‍ሎት ሚኒስትር

4) አቶ ፍቃዱ ተሰማ የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review