በቴክሳስ በደረሰ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 81 ሲደርስ በርካቶች የደረሱበት አልታወቀም Post published:July 7, 2025 Post category:ዓለም አቀፍ AMN – ሰኔ 30/2017 ዓ.ም በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት አርብ እለት የተከሰተውን የጎርፍ አደጋ ተከትሎ የሟቾች ቁጥር በትንሹ 81 የደረሰ ሲሆን ሌሎች 41 ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም። የአደጋው ሰለባዎች ቁጥር በፍጥነት እየጨመረ ሲሆን የሟቾች ቁጥር አሁንም ሊጨምር እንደሚችል ባለስልጣናትን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘግቧል። እየቀጠለ ያለው ከባድ የአየር ሁኔታ ለነፍስ አድን ስራው እንቅፋት እንዳይሆን ስጋት አስከትሏል። በሊያት ካሳሁን 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like እስራኤል እና ሀማስ የተኩስ አቁም ስምምነት አደረጉ January 16, 2025 በዲሞክራቲክ ኮንጎ በተከሰተ ኢቦላ ወረርሽኝ የ28 ሰዎች ህይወት አለፈ September 16, 2025 የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር የአንጎላው ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንዞ አዲስ አበባ ገቡ March 12, 2025