በአንድ ጀንበር 714.7 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ከዕቅድ በላይ መሳካቱን ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለፁ

You are currently viewing በአንድ ጀንበር 714.7 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ከዕቅድ በላይ መሳካቱን ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለፁ

AMN-ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም

በአንድ ጀምበር 700 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ታቅዶ 714.7 ሚሊዮን ችግኞች መተከላቸውን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ ገልፀዋል ፡፡

አጠቃላይ 29.7 ሚሊዮን ሕዝብ እንደተሳተፈ የተናገሩት ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ፤ የዛሬው ቀን የኢትዮጵያ ሕዝብ በሕብረት ታሪክ የሠራበት ዕለት መሆኑን ተናግረዋል፡፡

መርሐ ግብሩ እንዲሳካ በማስተባበር እና በመሳተፍ ታሪክ የሰሩ ኢትዮጵያውያንን ሁሉ አመስግነዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review