ግድባችን የአንድነታችና የአብሮነታችን አርማ ነው!
ከግድብ ወደ ወደብ!
በተባበረ ክንድ የኢትዮጵያ ጉዞ እውን ይሆናል!
የህዳሴ ግድብ የአሸናፊነት አክሊል ነው!
ግድባችን የታሪክ ስብራት መጠገኛ ሆኗል!
በራሳችን አቅም የአፍሪካ ምሳሌ መሆን ችለናል!
የሚደግም ድል በሚጨበጥ ብስራት!
ግድባችን የልፋታችንና የጠብታችን ማብሰሪያ ነው!
የጉባ ራዕያችን የቀጣይ ድላችን አይቀሬ ነው!
አባይ ከቁጭት እናቶች ከእንጨት ነጻ ሆነዋል!
መጭው ትውልድ ዳግማዊ አድዋን በህብረት ይዘክራል!