የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን በነገው እለት ያካሂዳል Post published: October 12, 2025 Post category:አዲስ አበባ / ወቅታዊ AMN – ጥቅምት 02/2018 ዓ.ም 3ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘምን 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን በነገው እለት በአድዋ ድል መታሰቢያ በሚገኘው የምክር ቤቱ የመሰብሰቢያ አደራሽ ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ ያካሂዳል፡፡ በጉባኤው ላይ የምክር ቤቱ አባላት፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች እንደሚገኙ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ለኤኤምኤን በላከዉ መረጃ አስታዉቋል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ተቋማቱ በቱሪዝም ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተፈራረሙ March 4, 2025 የስማርት ሲቲነት ነጸብራቅ May 24, 2025 የምርምርና የቴክኖሎጂ ልማትን በማስፋፋት የግብዓት አቅርቦትን በራስ አቅም ማሳደግ ይገባል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ August 8, 2026