በከተማችን በቀን 60 ሺህ ሜትር ኪዮብ ንፁህ የመጠጥ ውሃ የሚያመርት እና በቀን 20 ሺህ ሜትር ኪዮብ ፍሳሽ የሚያጣራ የኮዬ ፍሳሽ ዘመናዊ ማጣሪያ ጣቢያ ፕሮጀክቶችን አስመርቀን አገልግሎት አስጀምረናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
ይስማው ድሉ በ25ኛው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር አሸናፊ ሆነ Post published:November 23, 2025 Post category:አትሌቲክስ AMN- ህዳር 14/2018 ዓ.ም ይስማው ድሉ በ25ኛውታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ2018 ሶፊ ማልት ዓለም አቀፍ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር አሸናፊ ሆኗል፡፡ በ25ኛው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የአንጋፋ አትሌቶች ውድድር በወንዶች የ10 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር ይስማው ድሉ በአሸናፊነት ማጠናቀቅ ችሏል፡፡ በታምራት ቢሻው 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አትሌት መልክናት ውዱ የ25ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አሸናፊ ሆነች November 23, 2025 ኤ ኤም ኤን የትውልዱ ጥያቄዎች እንዲመለሱ በትጋት እየሰራ ነው July 6, 2026 በፍራንክፈርት ማራቶን አትሌት ቡዜ ድሪባ በሴቶች እንዲሁም አትሌት በላይ አስፋው በወንዶች አሸናፊ ሆኑ October 26, 2025