ከንቲባ አዳነች አቤቤ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፒያሳ ነዋሪዎች የገቡበትን ሰፈር ጎበኙ Post published:December 7, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ማኅበራዊ AMN ህዳር 28/2018 ዓ.ም ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልዕክት በማለዳ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የፒያሳ ነዋሪዎች የገቡበትን ሰፈር ሄደን ጐብኝተናቸዋል ብለዋል። ልጆች ምቹ መጫወቻ ሜዳዎች ፣ ወጣቶች የስፓር ሜዳ እና ለነዋሪዎች የስራ እድል የፈጠሩላቸዉ ሱቆች እንዲሁም የጋራ መገልገያ መሰረተ ልማቶች ተሟልቶላቸውና ደስ ብሏቸዉ በማየታችን እኛም በጣም ደስ ብሎናል ሲሉ ገልጸዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በአማራ ክልል የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እና ብልፅግናን እውን ለማድረግ በየደረጃው ያለው አመራር በቁጭት መስራት እንዳለበት ተገለጸ August 24, 2025 የወላይታ ብሔር ዘመን መለወጫ “ጊፋታ” በዓል በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተከበረ ነው September 21, 2025 ቃል በተግባር፣ ኢትዮጵያ እያከናወነች ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት May 12, 2026
በአማራ ክልል የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እና ብልፅግናን እውን ለማድረግ በየደረጃው ያለው አመራር በቁጭት መስራት እንዳለበት ተገለጸ August 24, 2025