ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ( ዶ/ር) የፈረንጆችን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ( ዶ/ር) የፈረንጆችን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

AMN ታኅሣሥ 16/2018 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ( ዶ/ር) የፈረንጆችን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ( ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ለአለም አቀፍ ማህበረሰብ መልካም የገና በዓል ብለዋል።

ደግነት ከድንበር በላይ ይጓዛል፣ ተስፋም አብረን የምንገነባው ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት አስተላልፈዋል።

#PMOEthiopia

#AbiyAhmedAli

#christmas2025

#Ethiopia

#addisababa

#የገናበዓል

#ኢትዮጵያ

#አዲስአበባ

#አዲስሚዲያኔትዎርክ

#የትዉልድድምጽ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review