እንደ ሀገር ትኩረት ሰጥተን እየሰራንባቸው ከሚገኙት ምርቶች አንዱ የሆነው የበቆሎ መስኖ ስራችን ከፍ ባለ ስኬት ላይ ይገኛል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

You are currently viewing እንደ ሀገር ትኩረት ሰጥተን እየሰራንባቸው ከሚገኙት ምርቶች አንዱ የሆነው የበቆሎ መስኖ ስራችን ከፍ ባለ ስኬት ላይ ይገኛል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

AMN- ሚያዝያ 11/2018 ዓ.ም

እንደ ሀገር ትኩረት ሰጥተን እየሰራንባቸው ከሚገኙት ምርቶች አንዱ የሆነው የበቆሎ መስኖ ስራችን ከፍ ባለ ስኬት ላይ ይገኛል።

የተገኘው ጅምር ውጤት፤ ኢትዮጵያ የምግብ እርዳታ ከመቀበል ወጥታ ራሷን መመገብ የምትችል ሀገር የማድረግ ታላቁ ህልማችን እውን የሚሆንበት መንገድ ላይ ስለመሆኑ አመላካች ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አስፍረዋል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review