ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለዒድ አል አድሐ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

AMN ግንቦት 18/2018 ዓ.ም

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለ1447ኛው ለዒድ አል አድሐ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

የፕሬዚዳንቱ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ሙሉ ቃል ቀጥሎ ቀርቧል፡-

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል-አድሃ(ኣረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቴን እየገለፅኩ በዓሉ የሰላም፣ የአንድነት፣የፍቅርና የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እመኛለሁ፡፡

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review