ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይን ተቀበሉ Post published:January 8, 2026 Post category:ዲፕሎማሲ AMN- ታኀሣሥ 30/2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሁለት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይን በብሔራዊ ቤተመንግሥት ዛሬ ተቀብለዋል። ጉብኝቱ የወል ፍላጎት በሆኑ የሁለትዮሽ ግንኙነቶች እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ የሚደረጉ ውይይቶችን እንደሚያካትት ይጠበቃል ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮጵያና ሕንድ ስትራቴጂካዊ አጋርነት የሀገሪቱን ዲፕሎማሲያዊ ተፈላጊነት እያሳደገ ነው December 19, 2025 የአፍሪካ የዲፕሎማሲ ዕምብርት የሆነችው አዲስ አበባ የቱሪዝም የስበት ማዕከል እየሆነች ነው August 17, 2026 የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ጉዞ- ከቀጣናዊ እርቅ እስከ ስልታዊ ዓለም አቀፍ ትስስር April 3, 2026