ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአንጋፋዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸዉን ጥልቅ ሃዘን ገለጹ

You are currently viewing ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአንጋፋዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸዉን ጥልቅ ሃዘን ገለጹ

AMN መጋቢት 29/2018 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአንጋፋዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማቸዉን ጥልቅ ሃዘን ገልጸዋል፡፡

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ ባሰፈሩት መልእክት ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጆቻቸው፣ ለሥራ ባልደረቦቻቸው እና ለመላዉ ኢትዮዽያዊያን በራሴና በከተማ አስተዳደሩ ስም ልባዊ መጽናናትን እመኛለሁ ብለዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review