ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአንጋፋው ፖለቲከኛ እና የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው ህልፈተ የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

You are currently viewing ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአንጋፋው ፖለቲከኛ እና የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው ህልፈተ የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

AMN- ግንቦት 4/2018 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአንጋፋው ፖለቲከኛ እና የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው ህልፈተ ህይወት ጥልቅ ሃዘን ተሰምቶኛል ብለዋል፡፡

ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክት አቶ ዘገየ አስፋው ሀገራቸው በምትፈልጋቸው ወቅት ጥሪዋን ተቀብለው ከሚኒስቴርነት ጀምሮ በብዙ ታላላቅ የሀላፊነት ቦታዎች እንዲሁም የኢትዮጵያ ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን ውስጥ በኮሚሽነርነት ሲያገለግሉ የቆዩ የሃገር ባለውለታ ናቸው ብለዋል።

ከንቲባ አዳነች አክለውም ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጆቻቸው እና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናትን እመኛለሁ።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review