1 ሺህ 447ኛው የኢድ አል አድሐ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ ስቴዲየም በድምቀት እየተከበረ ነው Post published: May 27, 2026 Post category:ቪዲዮዎች AMN ግንቦት 19/ 2018 1447ኛው የኢድ አል አድሐ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ ስቴዲየም በድምቀት እየተከበረ ነው። በዓሉ ህዝበ ሙስሊሙ በተገኘበት በስግደትና በተለያዩ ሀይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው። የኢድ አል አድሐ (አረፋ) በዓል ሰዎች እርስ በእርስ የሚጠያየቁበትና ያለው ከሌለው ጋር ተካፍሎ በጋራ የሚውልበት ነው። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የአየር ንብረት ለውጥ የአእምሮ እድገትን ሊያዘገይ እንደሚችል ተመላከተ December 10, 2025 በሲዳማ ክልል ውሃ አጠር ስምንት ወረዳዎች የክረምት ውሃን አገልግሎት ላይ ማዋል የሚያስችል ግድብ ጥናት በመካሄድ ላይ ነው፡- የሲዳማ ክልል መስኖ ልማት ኤጀንሲ December 31, 2024 በአዲስ አበባ እና በሸገር ከተሞች የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ መስመር መልሶ ግንባታ እየተከናወነ ነው March 9, 2026
በሲዳማ ክልል ውሃ አጠር ስምንት ወረዳዎች የክረምት ውሃን አገልግሎት ላይ ማዋል የሚያስችል ግድብ ጥናት በመካሄድ ላይ ነው፡- የሲዳማ ክልል መስኖ ልማት ኤጀንሲ December 31, 2024