ለነገ ዛሬ ተስፋን የመትከል ታሪክ!

You are currently viewing ለነገ ዛሬ ተስፋን የመትከል ታሪክ!

ዛሬ በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል በተቀመጠው ሀገራዊ ግብ መሠረት በሀገር አቀፍ ደረጃ በነቂስ በመዉጣትና ችግኞችን በመትከል በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ላይ ተሳትፈዋል።

የኮፕ32 ብሔራዊ አስተባባሪ ኮሚቴም በዚሁ መርሃ ግብር ላይ በመሳተፍ ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ ተግባራዊ መሪነት፣ ለአካባቢ መልሶ ማቋቋም እና ለዘላቂ መጻኢ እድል ያላትን ቁርጠኝነት በድጋሚ አረጋግጧል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review