በ8 የአጀንዳ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሲመካከሩ የቆዩት የአጀንዳ ቡድኖች መግባባት ላይ ደረሱ- ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

AMN – ነሐሴ 7/2018 ዓ.ም

ከሁለት ቀናት በፊት በሰላም ግንባታ፣ በሃይማኖት ጉዳዮች፣ በሙስና እና መልካም አስተዳደር እንዲሁም በመንግስት አደረጃጀት እና የፖለቲካ ስርዓት ሲመካከሩ የነበሩ ቡድኖች መግባባት ላይ እንደደረሱ መገለፁ የሚታወስ ነው፡፡

በዛሬው ዕለትም የተቀሩት ማለትም

• በሀገር ግንባታ

• በፌዴራል ከተሞች ጉዳይ

• ተቋማት ግንባታ፣ የሕግ የበላይነት እና ሰብዓዊ መብት

• ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ተመካካሪዎች ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ኮሚሽኑ አስታውቋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review