በሀዋሳ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው Post published:May 26, 2026 Post category:መልካም አስተዳደር / ኢትዮጵያ AMN ግንቦት 18/2018 ዛሬ ከማለዳው ጀምሮ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በደመቀ ሁኔታ በሲዳማ ክልል እየተካሄደ ይገኛል። የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችም ከማለዳው ጀምሮ በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታዲየም በመገኘት ቃሉን በተግባር ለተረጎመው ብልፅግና ፓርቲ ድጋፋቸውን በመግለፅ ላይ ይገኛሉ። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ለሽብር ተግባር ሲውል የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ February 12, 2025 ኢንጅነር አይሻ መሃመድ የኤሌክትሮኒክስ ኢንጅነሪግ ኢንዱስትሪን ጎበኙ March 4, 2025 የለውጡ አዳዲስ እሳቤዎች በየዓመቱ ከአራት ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል እንዲፈጠር አስችለዋል- ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል January 24, 2025