AMN- ሰኔ 11/2018 ዓ.ም

በአዲስ አበባ ከተማ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ለከተማ አስተዳድር ምክር ቤት በተደረጉ ምርጫዎች በተለያዩ የምርጫ ክልሎች የተመዘገቡ አጠቃላይ ውጤቶች፣ የተሳተፉ ፓርቲዎች እና ከፍተኛ ድምፅ ያገኙ ዕጩዎችን ዝርዝር መረጃ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ይፋ አድርጓል።
የየምርጫ ክልሎቹ ሙሉ መረጃ ከዚህ በታች በዝርዝር ቀርበዋል፦
1. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውጤቶች
የምርጫ ክልል 11
•የምርጫ ጣቢያዎች ቁጥር፦ 71
•አጠቃላይ የተመዘገቡ መራጮች፦ 59 ሺህ 159

•የተወዳደሩ ፓርቲዎች፦ አንድ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ የግል ተወዳዳሪ፣ የወላይታ ሕዝቦች ነፃነት ንቅናቄ፣ ራያ ራዩማ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ ሕዳሴ ፓርቲ፣ ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት፣ አዲስ ትውልድ፣ ኢዜማ፣ ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት እና የወሎ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ።
•ከፍተኛ ድምፅ ያገኙት ዕጩ፦ አበበ ገመቹ ሌንጮ (የግል ዕጩ) — 10 ሺህ 459 ድምፅ
የምርጫ ክልል 25
•የምርጫ ጣቢያዎች ቁጥር፦ 88
•አጠቃላይ የተመዘገቡ መራጮች፦ 92 ሺህ 877

•የተወዳደሩ ፓርቲዎች፦ ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት፣ ሕዳሴ ፓርቲ፣ የወሎ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ ብልፅግና፣ ኢዜማ፣ ጎጎት ለጉራጌ አንድነት፣ ትብብር ለኢትዮጵያ እና ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ።
•ከፍተኛ ድምፅ ያገኙት ዕጩ፦ የእሸትቤት ነጋሽ በለጠ (ብልፅግና ፓርቲ) — 47 ሺህ 990 ድምፅ
2. የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ውጤቶች
የልደታ ምርጫ ክልል
•የመቀመጫዎች ብዛት፦ 12 ጣቢያዎች፦ 106 መራጮች፦ 88 ሺህ 369
•የተወዳደሩ ፓርቲዎች፦ ብልፅግና፣ ትብብር ለኢትዮጵያ፣ ሕዳሴ፣ ነፃነትና እኩልነት፣ ጎጎት ለጉራጌ አንድነት፣ የኢትዮጵያ ዲሞክራቲክ ኅብረት፣ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር፣ ሰላም ለኢትዮጵያ ጥምረት እና ኢዜማ።
•ከፍተኛ ድምፅ ያገኙ 12 ዕጩዎች፦
1.ሊዲያ ግርማ ወንድሙ (ብልፅግና) — 50 ሺህ 511 ድምፅ
2.ሀቢባ ሲራጅ በቀለ (ብልፅግና) — 49 ሺህ 029 ድምፅ
3.ጥላሁን ወርቁ ሮቤ (ብልፅግና) — 48 ሺህ 644 ድምፅ
4.አለምፀሐይ ጳውሎስ አትም (ብልፅግና) — 47 ሺህ 541 ድምፅ
5.ልዕልት ግደይ ረዳ (ብልፅግና) — 47 ሺህ 440 ድምፅ
6.ሁሪያ አሊ ማሂድ (ብልፅግና) — 47 ሺህ 010 ድምፅ
7.ፈትለወርቅ ኃይሉ ታደሰ (ብልፅግና) — 46 ሺህ 900 ድምፅ
8.አብዱልቃድር መሐመድ ዩሱፍ (ብልፅግና) — 46 ሺህ 787 ድምፅ
9.ኤደን ታደሰ ገመዳ (ብልፅግና) — 45 ሺህ 638 ድምፅ
10.ንፁህ አየለ አሰፋ (ብልፅግና) — 44 ሺህ 887 ድምፅ
11.አታለለች በኃይሉ በየነ (ትብብር ለኢትዮጵያ) — 14 ሺህ 271 ድምፅ
12.መሰረት ሸዋረጋ ከማል (የወሎ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ) — 13 ሺህ 218 ድምፅ
የጉለሌ ምርጫ ክልል
•የመቀመጫዎች ብዛት- 14 ጣቢያዎች- 182 መራጮች- 152 ሺህ 315
•የተወዳደሩ ፓርቲዎች፦ የኢትዮጵያ ዲሞክራቲክ ኅብረት፣ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ፣ አንድ ኢትዮጵያ ዲሞክራቲክ ፓርቲ፣ አዲስ ትውልድ፣ ሕዳሴ፣ ነፃነትና እኩልነት፣ ራያ ራዩማ፣ ብልፅግና፣ የወሎ ሕዝቦች ዲሞክራቲክ ፓርቲ፣ ኢዜማ እና ትብብር ለኢትዮጵያ።
•ከፍተኛ ድምፅ ያገኙ 14 ዕጩዎች፦
1.ማሾ ወላና ቡልቶ (ብልፅግና) — 55 ሺህ 405 ድምፅ
2.ግዛቸው አይካ አልቤ (ብልፅግና) — 52 ሺህ 943 ድምፅ
3.በላይ ደጀን ጨመረ (ብልፅግና) — 52 ሺህ 571 ድምፅ
4.ትግስት ሃሚድ መሐመድ (ብልፅግና) — 52 ሺህ 472 ድምፅ
5.ጌታቸው አዳሙ ዘሪሁን (ብልፅግና) — 51 ሺህ 733 ድምፅ
6.አለማየሁ አረዶ በየነ (ብልፅግና) — 51 ሺህ 718 ድምፅ
7.ወርቅነሽ ምትኩ ፈይሳ (ብልፅግና) — 50 ሺህ 524 ድምፅ
8.ወልዴ ወገኔ ናኦ (ብልፅግና) — 50 ሺህ 095 ድምፅ
9.አያልነሽ ሀብተማርያም ዲዶ (ብልፅግና) — 48 ሺህ 968 ድምፅ
10.ሙሉእመቤት ታደሰ ረታ (ብልፅግና) — 48 ሺህ 933 ድምፅ
11.ተሰማ አብሽሮ ብዛ (ብልፅግና) — 47 ሺህ 483 ድምፅ
12.ምኤሳ ኤሌማ ሮቤ (ብልፅግና) — 45 ሺህ 159 ድምፅ
13.ሙሉጌታ አበበ ጎሹ (ትብብር ለኢትዮጵያ) — 24 ሺህ 476 ድምፅ
14.ዜና ፈረደ ተክሌ (አንድ ኢትዮጵያ) — 22 ሺህ 462 ድምፅ
የቂርቆስ ምርጫ ክልል
• የመቀመጫዎች ብዛት- 12 ጣቢያዎች- 113 መራጮች- 98 ሺህ 090
• የተወዳደሩ ፓርቲዎች፦ ኢዜማ፣ ነፃነትና እኩልነት፣ ብልፅግና፣ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ፣ የወሎ ሕዝቦች ዲሞክራቲክ ፓርቲ፣ ትብብር ለኢትዮጵያ እና ሕዳሴ ፓርቲ።
• ከፍተኛ ድምፅ ያገኙ 12 ዕጩዎች፦
1. ምስክር ነጋሽ ቢተው (ብልፅግና) — 46 ሺህ 166 ድምፅ
2. ዳግማዊ ግርማ ታምራት (ብልፅግና) — 45 ሺህ 613 ድምፅ
3. ምስክር አግዘው ኤፍራታ (ብልፅግና) — 45 ሺህ 463 ድምፅ
4. ኤልሳ ነጋሽ ገሜሳ (ብልፅግና) — 44 ሺህ 715 ድምፅ
5. ይመር ከበደ ኢማም (ብልፅግና) — 44 ሺህ 615 ድምፅ
6. ራሄል ዘወንጌል ሀብተጽዮን (ብልፅግና) — 44 ሺህ 419 ድምፅ
7. መሪ ማደሊል ሀሊል (ብልፅግና) — 44 ሺህ 394 ድምፅ
8. መለሰ አባተ ጥናፉ (ብልፅግና) — 43 ሺህ 775 ድምፅ
9. አደፍርስ ኮራ በዳኔ (ብልፅግና) — 43 ሺህ 213 ድምፅ
10. እያሱ ኤልያስ ፈንታሁን (ብልፅግና) — 42 ሺህ 561 ድምፅ
11. ቤዛዊት ግርማ ወንድሙ (ኢዜማ) — 17 ሺህ 007 ድምፅ
12. ፅዮን ደረጀ ኃይሌ (አብን) — 16 ሺህ 316 ድምፅ