AMN ሰኔ 17/2018

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውንና እጅግ ወሳኝ የሆነውን አዲስ መረጃ ዛሬ ሰኔ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 1 ሰዓት ጀምሮ ለሕዝብ ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡
ኮሚሽኑ የሚያስተላልፈው ይህ አዲስ መረጃ በኢትዮጵያ በሚገኙ ሁሉም መገናኛ ብዙሃን አማካኝነት በቀጥታ ስርጭት ለሕብረተሰቡ ተደራሽ እንደሚደረግ ታውቋል፡፡
መላው የሀገራችን ሕዝብና ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ይህንን ታሪካዊና በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የኮሚሽኑን መግለጫና አዲስ መረጃ ከምሽቱ 1 ሰዓት ጀምሮ በመገናኛ ብዙሃን በቀጥታ ስርጭት እንዲከታተሉ ጥሪ ቀርቧል፡፡