አሜሪካ ቀጣዩን ዙር ተቀላቀለች

AMN-ሰኔ 24/2018 ዓ.ም

የ23ኛው ዓለም ዋንጫ ጣምራ አዘጋጅ አሜሪካ ቦስኒያ ሄርዞ ጎቪናን 2ለ0 በማሸነፍ ወደ መጨረሻ 16 ውስጥ ተሸጋግራለች።

ፍሎሪን ባሎገን እና ማሊክ ቲልማን የአሜሪካንን የማሸነፊያ ግቦች ያስቆጠሩ ተጫዋቾች ናቸው።

በጨዋታው ግብ አስቆጠራው ፍሎሪን ባሎገን 64ኛው ደቂቃ ላይ በቀጥታ ቀይ ካርድ ቢወጣም አሜሪካ ውጤቱን ማስጠበቅ ችላለች።

በማውሪሲዮ ፖቼቲንሆ የምትመራው አሜሪካ በቀጣይ ዙር ቤልጂየምን ትገጥማለች።

በሸዋንግዛው ግርማ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review