AMN- ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም

በኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ሕዝቦች በዘመናት መካከል አብረው ሲኖሩ በብዙ መልኩ የተጋመዱ፣ የተሣሠሩ፣ የተጋቡ፣ የተዋለዱ እና በጋራ የሚኖሩ ናቸው፡፡
የመደመር መንግሥት ቢያንስ አራት ኢትዮጵያ ውስጥ የምናውቃቸውን መሠረታዊ እምነቶች፣ ልምምዶችና ባሕሎች እንደመነሾ ይወስዳል፡፡ እነዚህም ቅኔ፣ ደቦ፣ ሽምግልና (ይቅርታ፣ ካሳ) እና ገዳ ናቸው፡፡
ከዚህኛው ለውጥ ቀደም ብሎ በተደረጉ ለውጦች የአማራ ሕዝብ እንደማንኛውም የኢትዮጵያ ሕዝብ ለውጥ እንዲመጣ፣ የፖለቲካ ሥሪታችን እንዲሻሻል፣ የኢኮኖሚ ጉዟችን እንዲፋጠን፣ ሕዝብን ያቀፈ እንዲሆን ትግል ሲያደርግ ነበር፡፡
የምንኮራበትን የዓድዋ ታሪክ ብናነሳ በኅብረት የተገኘ ነው፡፡ አንዱ ያለሌላው እንዳላመጣው እንረዳለን፡፡
የአማራ እና የኦሮሞ ሕዝብ ለረጅም ዓመታት በብዙ መልኩ የተጋመዱ እና የተዋኀዱ ናቸው፡፡
በሰሜን፣ ምዕራብ፣ ምሥራቅና ደቡብ የኢትዮጵያውያን ፍላጎት ከሞላ ጎደል የሚቀራረብ መሆኑን ካየን በኋላ ነው መደመር በተሟላ ቅርጽ ወጥቶ የኢትዮጵያ ብቸኛው መንገድ በተደመረ መንገድ ወደ ብልጽግና መጓዝ ነው፤ ካልተደመረች፣ ካልበለጸገች ኅልውናዋ አደጋ ውስጥ ሊገባ ይችላል ወደሚል መንግሥታዊ ንድፍ የገባነው፡፡
የሰኔ 15ቱ ክስተት መነሻ ስኁት ግምገማ እና በሁለት እግር ማንከስ ነው፡፡
See less
·
ድል ለሰሜናዊያን ሴሜቲክ ህዝቦች። አማራና_ትግራይ