ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባሕር ዳር ከተማ ገቡ

AMN- ሐምሌ 30/2018 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል።

ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በተጨማሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ባሕር ዳር ገብተዋል፡፡

#PMOEthiopia

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review