ግዙፉ የኩርሙክ ወርቅ ማምረቻ ፕሮጀክት

👉ከ38 ዓመታት ጥበቃ በኋላ የተበሰረ የወርቅ ፋብሪካ፤

👉በዓመት 9 ቶን ወርቅ የሚያመርት፣ ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ የሚያስገኝ፤

👉ከ600 ሚሊየን ዶላር በላይ ኢንቨስት የተደረገበት፤

👉በጥናት ላይ የነበረውን የወርቅ ፍለጋ ሂደት በመረከብ፣ ጥልቅ ጥናት በማድረግና የወርቅ ማምረቻ ፕሮጀክቱን በፍጥነት በማጠናቀቅ ኢትዮጵያ የዓለም የወርቅ ካርታ ላይ ስሟ አንዲሰፍር አድርጓል፤

👉በአሜሪካና ካናዳ ስቶክ ማርኬት የተመዘገበ አስተማማኝና ታላቅ ዓለም ዓቀፍ ኢንቨስትመንት ነው።

👉ኢትዮጵያውያን ባለድርሻዎችን ያቀፈ፣ በኢትዮጵያውያን ማኔጅመንትና ባለሙያዎች የጎላ ሚና የሚመራ፤

👉ግዙፍ ዓለም አቀፍ ኢንቨስትመንት በመሆን፣ ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት ምቹ መሆኗን ያሳየ፤

👉የአካባቢውን ማህበረሰብ ያቀፈ፣ ለወጣቶች እውቀትና ስራ የፈጠረ፣ ማህበራዊ ኃላፊነቱን የሚወጣ፣ የኩርሙክ ወረዳ እና የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ፈርጥ ነው።

👉የአካባቢ ደህንነትን ያከበረ፣ ዓለም አቀፍ ደረጃዎችን ያሟላ፣ እጅግ ዘመናዊ ፕሮጀክት ነው።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review