ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቬይትናም ኮሚኒስት ፓርቲ ዋና ፀሃፊ ጋር ተወያዩ Post published:April 15, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ / ዲፕሎማሲ AMN – ሚያዚያ 07/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የይፋዊ ጉብኝታቸው አካል የሆነ ውይይት ከቬይትናም ኮሚኒስት ፓርቲ ዋና ፀሃፊ ጋር በፓርቲው ማዕከላዊ ጽሕፈት ቤት አካሂደዋል። በውይይታቸውም በተለያዩ የፓለቲካ ፓርቲ ጉዳዮች ብሎም በሀገራዊ ልማት እና አስተዳደር ጉዳዮች መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት ስድስት ወራት በዲጂታል አማራጮች የ5 ነጥብ 3 ትሪሊየን ብር ዝውውር ተፈፅሟል January 8, 2025 መግባባት ስንፈጥር የተደመረ አቅም ይኖረናል ፡-አቶ ተመስገን ጥሩነህ December 9, 2024 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ካፒታል ከፍ የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ አፀደቀ November 5, 2024