በምረቃ መርሃግብሩ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀስላሴን ጨምሮ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል፣ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ዶክተር አብረሃም በላይ እና ሌሎች የፌዴራል እና የክልል መንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋዋል።
ኬኛ ቤቬሬጅ ዘመኑን በዋጀ ቴክኖሎጂ የተደራጀ እና ለበርካታ ኢትዮጵያውያን የስራ ዕድል የፈጠረ ኩባኒያ መሆኑም ተመላክቷል።
በኦሮሚያ ክልል በጊንጪ ከተማ አቅራቢያ የተገነባው ፋብሪካው በ110 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ መሆኑም ተገልጿል።
በሀብታሙ መለታ