ኢትዮጵያ 2ኛውን የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ታስተናግዳለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) Post published:June 16, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN ሰኔ 9/2017 ምድረ ቀደምት የሆነችው ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህብረት ጋር በመተባበር 2ኛውን የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ እንደምታስተናግድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጉባኤው እአአ ከመስከረም 8 እስከ 10/2025 በአዲስ አበባ እንደሚካሄድም አስታውቀዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የጁገል ዙሪያ የኮሪደር እና መልሶ ልማት ስራዎችን ተመለከቱ March 6, 2025 የኢትዮጵያ ድምፅ በዓለም መድረክ September 24, 2024 የተሀድሶ ስልጠና የወሰዱ የፌደራል ፖሊስ አባላት ተመረቁ April 10, 2025