በመዲናዋ አዲስ ምልምል የሰላም ሰራዊት አባላት እየተመረቁ ይገኛሉ Post published: September 1, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / አዲስ አበባ AMN ነሃሴ 26/2017 የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ በንድፈ ሐሳብና በመስክ ያሰለጠናቸውን 5ኛው ኮርስ አዲስ ምልምል የሠላም ሠራዊት አባላትን በማስመረቅ ላይ ይገኛል፡፡ በዳግማዊ ሚኒልክ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት እየተካሄደ ባለዉ የምረቃ ስነ ስርዓት ላይ የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች፣ከማዕከል እስከ ወረዳ ያሉ የሰላምና ፀጥታ ኃላፊዎችና የዕለቱ ተመራቂ የሰላም ሠራዊት አባላት ተገኝተዋል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በመዲናዋ በተከናወኑ የልማት ስራዎች አሻራቸዉን ያኖሩ ታማኝ ግብር ከፋይ October 18, 2025 የወርሀ ሐምሌ እና ነሐሴ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቁልፍ ተግባራት ቅኝት – ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት September 1, 2026 ምድረ ቀደምትነትን ያደመቀው የቡና ፓርክ November 14, 2025