ጌታነህ ሞላ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ 10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ አሸናፊ ሆነ Post published: November 30, 2025 Post category:አትሌቲክስ AMN- ህዳር 21/2018 ዓ.ም የኢፌዴሪ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን በማስመልከት በተካሄደው የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ጌታነህ ሞላ አሸናፊ ሆኗል፡፡ የመቻል ስፖርት ክለብ አትሌት የሆነው ጌታነህ ሞላ፣ የኢፌዴሪ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት ምስረታን በማስመልከት የተካሄደውን የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ 10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በአሸናፊነት አጠናቋል፡፡ በታምራት ቢሻው 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ውጤት ያጣነው በስልጠናችን ምክንያት ነው ሲል ኮማንደር ስለሺ ስህን ተናገረ September 23, 2025 አትሌት ስጦታው ሰማኸኝ እና አማረች ገብሬ የ2018 የልወቅሽ ኢትዮጵያ ሩጫን አሸነፉ January 11, 2026 አትሌት ትዕግስት አሰፋ የብር ሜዳልያ አስገኘች September 14, 2025